am_tn/rom/15/24.md

1.0 KiB

ስፔን

ይህ ጳውሎስ ሊጎበኘው የሚፈልግ ከሮም በስተሜን የሚገኝ የሮማ ግዛት ነው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል እና የማይታወቁትን መተርጎም የሚለውን ይመልከቱ)

ሳልፍ

“በሮም ሳልፍ” ወይም “በመንገድ ላይ ሳለሁ”

በመንገዴም እንድትረዱኝ

እዚህ ላይ ጳውሎስ ማለት የፈለገው በሮም ያሉት አማኞች እርሱ ወደ ስፔን በሚያደርገው ጉዞ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉለት እንደሚፈልግ ነው። አማራጭ ትርጉም፡- “በጉዞዬ እንድትረዱኝ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

በአብሮነታችሁ ተደስቼ

“ከእናንተ ጋር ጊዜ በማሳለፌ ተደስቼ” ወይም “እናንተን በመጎብኘቴ ተደስቼ”