ጳውሎስ እዚህ ላይ ለንግግሩ አጽንዖት ለመስጠት ግነትን ይጠቀማል። አማራጭ ትርጉም፡- “በታላቅ ደስታና ሰላም ይሙላችሁ” (ግነት እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ)