am_tn/rom/14/12.md

896 B

ስለ ራሱ ለእግዚአብሔር መልስ ይሰጣል

“ለሰራናቸው ስራዎች ለእግዚአብሔር ማብራርያን እንሰጣለን”

ነገር ግን ይልቁንም ማንም ለወንድሙ የማሰናከያ እንቅፋት ወይም ወጥመድ እንዳያደርግበት ይህን ወስኑ

እዚህ ላይ “የማሰናከያ እንቅፋት” ወይም “ወጥመድ” የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ነገርን ይወክላሉ። አማራጭ ትርጉም፡- “ነገር ግን ይልቁንም ሌላውን አማኝ ወደ ኃጢአት ሊወስድ የሚችል ነገርን አለማድረግንና አለመናገርን ግባችሁ አድርጉት” (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

ወንድም

ይህ ሌላ ክርስቲያንን ይወክላል፣ ሴት ወይም ወንድ ሊሆን ይችላል።