am_tn/rom/13/11.md

373 B

ከእንቅልፍ የምትነቁበት ሰዓት አሁን መሆኑን ጊዜውን ታውቃላችሁ

ከእንቅልፍ መንቃት በሚያስፈልጋቸው መልኩ የሮም አማኞች የባህርይ ለውጥ ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ጳውሎስ ይናገራል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)