am_tn/rom/12/17.md

477 B

ለማንም በክፉ ፈንታ ክፉ አትመልሱ

“ክፉ ባደረገባችሁ ሰው ላይ ክፉ አታድርጉ”

በሰዎች ሁሉ ፊት መልካም ነገሮችን አድርጉ

“ሁሉም መልካም እንደሆኑ የሚቆጥሯቸውን ነገሮች አድርጉ”

እናንተን በሚመለከት ከሰዎች ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ

“ከሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር የምትችለውን ሁሉ አድርግ”