am_tn/rom/12/14.md

684 B

እርስ በእርስ የምትስማሙ ሁኑ

ይህ በአንድነት መኖር የሚል ትርጉም ያለው የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “እርስ በእርሳችሁ ተስማሙ” ወይም “እርስ በእርሳችሁ በአንድነት ኑሩ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

በትዕቢት መንገድ አታስቡ

“ከሌሎች በበለጠ የምታስፈልጉ እንደሆናችሁ አታስቡ”

ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩትን ተቀበሏቸው

“የሚጠቅሙ የማይመስሉ ሰዎችን ተቀበሏቸው”

በራሳችሁ አሳብ ጥበበኞች አትሁኑ

x