am_tn/rom/12/11.md

939 B

ትጋትን በሚመለከት አታወላውሉ። መንፈስን በሚመለከት የምትጓጉ ሁኑ። ጌታን በሚመለከት አገልግሉት።

“በሥራችሁ ሰነፎች አትሁኑ፣ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለመከተልና ጌታን ለማገልገል የምትጓጉ ሁኑ”

በመከራ ታገሱ

“መከራ በሚደርስባችሁ ጊዜ ሁሉ በትዕግስት ቆዩ”

ለቅዱሳን የሚያስፈልጋቸውን አካፍሏቸው

ይህ በሮሜ 12፡9 የጀመረው ዝርዝር የመጨረሻው ጉዳይ ነው። “እንደእናንተው ክርስቲያን የሆኑ በሚቸገሩበት ጊዜ በሚያስፈልጋቸው ነገር እርዷቸው”

እንግዳ ተቀባይነታችሁን የምታሳዩባቸውን አጋጣሚዎች ፈልጉ

“ማረፊያ በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ በቤታችሁ ተቀበሏቸው”