am_tn/rom/12/04.md

822 B

ስለ

ጳውሎስ ይህንን ቃል የሚጠቀመው አንዳንድ ክርስቲያኖች ከሌላው እንደሚሻሉ ለምን ማሰብ እንደሌለባቸው የሚሰጠውን ማብራሪያ ለማሳየት ነው።

በአንድ አካል ላይ ብዙ ብልቶች አሉን

ጳውሎስ የሰው አካል ልዩ ልዩ ክፍሎች እንደሆኑ አድርጎ በክርስቶስ የሆኑትን አማኞች ሁሉ ያመለክታል። ይህንን የሚያደርገው አማኞች ክርስቶስን በተለያዩ መንገዶች የሚያገለግሉ ቢሆኑም እያንዳንዱ ሰው የክርስቶስ እንደሆነና ጠቃሚ በሆነ መንገድ እንደሚያገለግል ለማስረዳት ነው። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)