am_tn/rom/11/11.md

1.0 KiB

አያያዥ መግለጫ፡

እስራኤል እንደ ሕዝብ እግዚአብሔርን እንደተዉት ተመሳሳይ ስሕተት ከመፈጸም እንዲጠነቀቁ ጳውሎስ አሕዛብን ያሳስባቸዋል።

የተደናቀፉት እስኪወድቁ ድረስ ነው?

ጳውሎስ አጽንዖት ለመጨመር ሲል ይህንን ጥያቄ ይጠይቃል። አ.ት፡ “ኃጢአትን ስለ ሠሩ እግዚአብሔር ለዘላለም ትቷቸዋል? (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

እንዲህ አይደለም

“ይህ ሊሆን አይችልም!” ወይም “ያለጥርጥር አይደለም!” ይህ አገላለጽ ነገሩ እንዲህ እንደማይሆን አጥብቆ ይቃወማል። በአንተ ቋንቋ እዚህ ጋ ልትጠቀምበት የምትችለው ተመሳሳይ አገላለጽ ይኖርህ ይሆናል። ይህንን በሮሜ 9፡14 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ቅናታቸውን ለማነሣሣት

x