ጳውሎስ አንባቢን ወደ ቀጣይ ማብራሪያው ለማምጣት ይህንን ጥያቄ ይጠይቃል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር የመለሰለት እንዴት ነበር?” (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)