am_tn/rom/10/16.md

1008 B

ነገር ግን ሁላቸውም አላዳምጡም።

እዚህ ላይ “እነርሱ” የሚለው ሐሳብ አይሁዶችን ያመለክታል። “ነገ ግን ያዳመጡት ሁሉም አይሁዶች አይደሉም”

ጌታ ሆይ የተናገርነውን መልዕክት ማን አመነ?

ጳውሎስ ይህንን በጥያቄ መልክ ያቀረበው በቅዱሳት መጻሕፍት ኢሳያስ ስለ አይሁዶች በኢየሱስ አለማመን የተነበየውን አጽንኦት ሰጥቶ ለማስገንዘብ ነው።

መልእክታችን

እዚህ ላይ “እኛ” የሚያመለክተው እግዚአብሔር እና ኢሳይያስን ነው።

እምነት ከመስማት ይመጣል፤

እዚህ ላይ “እምነት” የሚያመለክተው “በክርስቶስ ማመንን ነው።

መስማት የክርስቶስን ቃል ነው።

መስማት ስለ ክርስቶስ የሚነገረውን መልዕክት በማዳመጥ ነው።