am_tn/rom/10/04.md

1.6 KiB

ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሕግ ሙላት ነው

“ክርስቶስ የእግዚአብሔርን ሕግ ሙሉ በሙሉ ፈጽሞአል።

የእግዚአብሔርን ሐሳብ የፈጸመ ለመሆን ላመነ ሁሉ

እዚህ ላይ “የሚያምን” ማለት “የተማመነ” ማለት ነው። በሌላ አባባል፥ “በሱ የተማመኑትን በፊቱ ሐሳቡን የፈጸሙ አድርጎ እንዲቀበላቸው”

ሕግን በመፈጸም የእግዚአብሔር ሐሳብ የፈጸመ ሆኖ መገኘት

ጳውሎስ “የእግዚአብሔርን ሐሳብ መፈጸም” የሚለውን ሕይወት እንዳለውና እንደሚንቀሳቀስ አድርጎ ይናገራል። በሌላ አባባል፥ “ሕግ አንድን ሰው ከእግዚአብሔር ሐሳብ አንጻር እንዴት የተስተካከለ እንደሚያደርግ”

ሕግን በመፈጸም የእግዚአብሔርን ሐሳብ የሚፈጽም ሰው በዚሁ ይኖራል

ሕግን በመፈጸም በእግዚአብሔር ፊት የእግዚአብሔርን ሐሳብ የፈጸመ ለመሆን ሕጉን ሙሉ በሙሉ መፈጸም አለበት፤ ይህ ደግሞ የሚቻል አይደለም። በሌላ አባባል፥ “ሕጉን ሙሉ በሙሉ የሚፈጽም ሰው በሕይወት ይኖራል ምክንያቱም ሕጉ የእግዚአብሔርን ሐሳብ የፈጸመ ያደርገዋል”

በሕይወት ይኖራል

ይህ አባባል የሚያመለክተው 1) ዘላለማዊ ሕይወት 2) ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ያለው የሚሞት ሕይወት