am_tn/rom/08/37.md

554 B

እኛ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን

"እኛ ሙሉ የድል አድራጊነት ብቃት አለን"

በወደደን በእርሱ አማካይነት

ኢየሱስ እንዴት ያለ ፍቅር እንዳሳየ በግልጽ ማስቀመጥ እንችላለን። በሌላ አባባል፣ "በብዙ ፍቅር እኛን ከመውደዱ የተነሣ ኢየሱስ በእኛ ፈንታ ለመሞት ፍቃደኛ ነበር"

አምነት አደረብኝ

"አመንኩኝ" ወይም "እርግጠኛ ሆንኩኝ"

መንግሥታት

x