am_tn/rom/08/28.md

1.9 KiB

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ጳውሎስ ክርስቲያን አማኞችን ከእግዚአብሔር ፍቅር ማንም ሊለያቸው እንደማይችል ያስታውሳቸዋል።

ለተጠሩት

በሌላ አተረጓጎም፣ "እግዚአብሔር ለመረጣቸው"

አስቀድሞ ላወቃቸው

"ገና ሳይፈጥራቸው እንኳ ላወቃቸው”

መጨረሻቸውንም ደግሞ አስቀድሞ ወሰነ

"መዳረሻቸውን ደግሞ ወሰነ" ወይም "ደግሞም አስቀድሞ አቀደ"

የልጁን መልክ እንዲኖራቸው

እግዚአብሔር ከፍጥረት ጅማረ አስቀድሞ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ የሚያምኑት ኢየሱስን ወደ መምሰል እንዲያድጉ አቀደ። በሌላ አባባል፣ "ልጁን እንዲመስሉ ልለውጣቸው"

ልጅ

ይህ ለኢየሱስ ለእግዚአብሔር ልጅ አስፈላጊ ማዕረግ ነው።

እሱ የመጀመርያ ልጅ እንዲሆን

“ልጁ የመጀመርያ ልጅ እንዲሆን”

ከብዙ ወንድሞች መካከል

እዚህ ላይ "ወንድሞች" የሚለው ሁሉንም አማኞች ወንድንም ሆነ ሴት ያመለክታል። በሌላ አባባል፣ "የእግዚአብሔር ቤተሰብ ከሆኑት ከብዙ ወንድሞችና እህቶች መካከል"

መጨረሻቸውን አስቀድሞ ለወሰነላቸው

"እግዚአብሔር አስቀድሞ ዕቅድ ላወጣላቸው"

እነዚህን ደግሞ ከጥፋተኝነት አወጣቸው

እዚህ ላይ "ከጥፋተኝነት አወጣቸው" የሚለው ያለፈውን ጊዜ አመልካች መሆኑ ይህ በእርግጠኝነት እንደሚሆን አስረግጦ ለመግለጽ ነው። በሌላ አባባል፣ "እነዚህን ደግሞ በፊቱ ከጥፋተኝነት ነፃ አደረጋቸው"

እነዚህን ደግሞ አከበራቸው

x