am_tn/rom/08/14.md

600 B

በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ብዙዎች

በሌላ አተረጓጎም፣"የእግዚአብሔር መንፈስ የሚመራቸው ሰዎች ሁሉ"

የእግዚአብሔር ልጆች

እዚህ ላይ 'በኢየሱስ ያመኑ አማኞች ሁሉ' ማለት ነው። ብዙ ጊዜም "የእግዚአብሔር ልጆች" ተብሎ ይተረጎማል።

የምንጮኽበት

“እንድንጮህ የሚያደርገን”

አብ፣ አባት

አብ የሚለው አባ ከሚለው የአረሜይክ ቋንቋ የመጣ ሲሆን አባት ማለት ነው።