am_tn/rom/07/06.md

659 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

እግዚአብሔር ቅዱስ የሚያደርገን በሕግ እንዳልሆነ ጳውሎስ ያስታውሰናል።

እኛ ከሕግ እሥራት ተላቅቀናል።

በሌላ አባባል፣ "እግዚአብሔር ከሕግ እሥራት አላቅቆናል"

እኛ

ይህ ተውላጠ ስም ጳውሎስንና አማኝ ክርስቲያኖችን ያመለክታል።

ለዚያ ለተያዝንበት

ይህ ሕግን ያመለክታል። በሌላ አባባል፣ "ይዞን ላለው ሕግ"

ፊደል

ይህ የሙሴ ሕግን ያመለክታል።በሌላ አባብል፣ "የሙሴ ሕግ"