am_tn/rom/04/20.md

1002 B

ባለማመን አልተጠራጠረም

ይህንን ድርብ አሉታዊ በአዎንታዊ ቅርፅ መተርጎም ይቻላል። “በእምነት ማድረጉን ቀጠለ”)

በእምነት ጠንካራ ነበር

ይህንን በአድራጊ ቅርፅ ልትተረጉመው ትችላለህ። “በእምነቱ ጠንካራ ሆነ”

እርሱ ሙሉ በሙሉ አምኖበታል

“አብርሃም ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነበር”

እርሱ ደግሞ ማከናወን ይችላል

“እግዚአብሔር ማድረግ ችሎ ነበር”

ይህም ደግሞ እንደ ጽድቅ ተቆጠረለት

ይህን በአድራጊ ቅርፅ ልትተረጉመው ትችላለህ። “ስለዚህ እግዚአብሔር የአብርሃምን እምነት እንደ ጽድቅ ቆጠረለት” ወይም “ስለዚህ እግዚአብሔር የአብርሃምን ጽድቅ ቆጠረለት” ምክንያቱም አብርሃም በእርሱ አምኗልና፡፡