am_tn/rom/04/09.md

339 B

እንግዲህ ይህ ብፅዕና ለተገረዙት ብቻ ነው? ወይስ ስላልተገረዙት?

ይህ አስተያየት በጥያቄ መልኩ መቅረቡ አፅንኦትን ለመጨመር ነው፡፡ “እግዚአብሔር የሚባረከው የተገረዙትን ብቻ ነው? ወይስ ያልተገረዙትን?”