840 B
840 B
ዳዊትም እንዲሁ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን የሚቆጥርለትን ሰው የተባረከ ነው ይላል
“ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቁን የሚቆጥርለትን ሰው እግዚአብሔር እንዴት እንደባረከው ጽፎአል”
ዓመጻቸው ይቅር የተባለላቸው . . . በደላቸውም የተከደነላቸው . . . ጌታ ኃጢአታቸውን የማይቆጥርባቸው
ተመሳሳይ ፅንሰ-ሀሳብ በሦስት የተለያዩ መንገዶች ተገልጿል፡፡ ይህ በአድራጊ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል። “ጌታ ሕጉን የጣሱትን ይቅር ብሎአል . . . ኃጢአታቸውን ጌታ ከድኖላቸዋል . . . ጌታም ኃጢአታቸውን አልቆጠረባቸውም ”