ጳውሎስ እዚህ ላይ የሚናገረው ሕጉ ሕያው እንደሆነና ልክ የራሱ ድምፅ እንዳለው አድርጎ ነው፡፡ “ሕጉ የሚናገረው ሰዎች ማድረግ የሚገባቸው” ወይም “ሙሴ በሕጉ ውስጥ የጻፋቸው ትእዛዛት ሁሉ”
“ሕጉን መታዘዝ ያለባቸው”