am_tn/rom/02/28.md

440 B

በውጭ

ይህ ሰዎች ሊመለከቱት የሚችሉትን እንደ መገረዝ ያለ የአይሁድን የአምልኮ ሥርዓቶች ይመለከታል፡፡

ከውጭ በሥጋ የሚታይ

ይህ አንድ ሰው ሲገረዝ በአካሉ ላይ የሚታየውን አካላዊ ለውጥ ያመለክታል፡፡

ሥጋ

ይህ ጠቅላላው የሰውን አካል የሚያመለክት መግለጫ ነው፡፡