ጳውሎስ አድማጮቹን ለመገሰጽ ጥያቄን ይጠቀማል። ይህንን እንደ ጠንካራ መግለጫ ልትተረጉመው ትችላለህ፡፡: - “ሕግን ባለመታዘዝህ እግዚአብሔርን የምታዋርድ እየሆንክ፣ በሕግ እመካለሁ ማለታህ ኃጢአት ነው!”