am_tn/rev/22/18.md

504 B

ራዕይ 22፡ 18-19

እመሰክራለሁ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኔ1 የሚለው ቃል የሞመለክተው ዮሕንስን ነው፡፡ ማንም በእነዚህ ላይ ቢጨምር . . . ማንም ቢቀንስ ይህ በዚህ ትንቢት ላይ ለውጥ እንያደረግ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡ ስለዚህ መጽሐፍ የተጻፉ "በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የጻፍኳቸው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)