am_tn/rev/22/17.md

291 B

ራዕይ 22፡ 17-17

የተጠማ ቢኖር . . . የሕይወት ውሃ ይህ ማለት እግዚአብሔር የዘላም ሕይወትን በእርግጥ ለሚፈልግ ሁሉ በነጻ ይሰጣል ማለት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)