am_tn/rev/22/14.md

662 B

ራዕይ 22፡ 14-15

ልብሳቸውን ያጠቡ . . . ከሕይወት ዛፍ ይበላሉ መንፈሳዊ ንጽሕና ያላቸው ሰዎች በዘላለም ሕይወት ፍሬ ይበላሉ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከውጪ ይህ ማለት ከከተማ ውጪ ማለት ሲሆን ወደ ውስጥ ለመግባት አይፈቀድም ማለት ነው፡፡ ውሻዎች በዚያ ባሕል ውስጥ ውሻ ንጹሕ ያልሆነ እና የሚጠላ ነው፡፡ ይህ መጥፎ የሆኑ ሰዎችን ለመወከል የሚውል ቃል ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])