am_tn/rev/22/08.md

277 B

ራዕይ 22፡ 8-9

ስግደት ይህ በምድር ላይ መውደቅ እና መደፋትን ያመክታል፡፡ ይህ የአምልኮ ወሳኝ ክፍል ነው እንዲሁም አክብሮትን እና ለማገልገል ፈቃደኛ መሆንን ያሳያል፡፡