am_tn/rev/22/06.md

622 B

ራዕይ 22፡ 6-7

እነዚህ ቃላት የታመኑ እና እውነተኞች ናቸው ከዚህ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን በ REV 21:5. ላይ የሚገኘውን ሀረግ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ ተመልከት! እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ከዚህ ዓረፍተ ነገር በፊት ያለው የጥያቄ ምልክት በቁጥር 6 እና ቁጥር 7 ላይ የተናጋሪ ለውጥ መኖሩን ያመለክታል፡፡ በቁጥር 7 ላይ በ UDB. ላይ በተገለጸው መሠረት ተናጋሪው ኢየሱስ ነው፡፡