am_tn/rev/22/03.md

441 B

ራዕይ 22፡ 3-5

አገልጋዮቹ እርሱን ያገለግላሉ “እርሱ” ለሚለው ቃል አማራጭ ትርጉሞች 1) እግዚብሔር አብን ያመለክታል ወይም 2) በጉ የሆነውን እግዚአብሔር ያመለክታል ዌም 3) አባት የሆነው እግዚአብሔርን እና በግ የሆነውን ሁለቱም በጋራአንድ ሆነው የሚገዙትን ያመለክታል፡፡