am_tn/rev/22/01.md

544 B

ራዕይ 22፡ 1-2

አሳየኝ በበዚህ ሥፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል ዮሕንስ ያመለክታል፡፡ እንደ ብርጭቆ ንጹሕ ይህንን በ REV 4:6. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ በግ ይህንን REV 5:6.በ ላይ ምን ብለህ እደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ዐሥራ ሁለት ዓይነት ፍራፍሬ "12ዓይነት ፍራፍሬ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers)