am_tn/rev/21/26.md

717 B

ራዕይ 21፡ 26-27

ንጹሕ ያልሆነ ምንም ነገረ ፈጽሞ አይገባባትም "ንጹሕ የሆነ ነገር ብቻ ነው ወደዚህች የሚገባው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) ይሁን እንጂ በበበጉ የሕይወት መጽሐፍ ላይ ስማቸው የተጻፉት ብቻ አማራጭ ትርጉም: "ነገር ግን በጉ ስማቸውን በሕይወት መዝገብ ላይ ብቻ የጻፋቸው ብቻ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) በጉ ይህን በ REV 5:6. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልክት፡፡