በጉ ብርሃን ነውና ይህ ማለት የኢየሱስ ክብር ለከተማይቱ ብርሃንም ይሆናል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ደጆቿ አይዘጉም አማራጭ ትርጉም: "ደጆቿን ማንመ አይዘጋቸውም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])