am_tn/rev/21/07.md

511 B

ራዕይ 21፡ 7-8

የሚፈሩት "ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለማድረግ በጣም የሚፈሩ ሰዎቸ" ርኩሳን "መጥፎ ነገር የሚያደርጉ ሰዎች" በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይህንን በ REV 19:20. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ሁለተኛው ሞት ይህን በ REV 2:11. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡