am_tn/rev/21/01.md

388 B

ራዕይ 21፡ 1-2

አየሁ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዮሕንስ ነው፡፡ ልክ ሙሽሪት ለባሏ እንደሚትዋብ ሁሉ ይህ አዲስቷ ኢየሩሳሌም በጣም የተዋበች መሆኗን አጽኖት ሰጥቶ ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-simile)