am_tn/rev/20/13.md

362 B

ራዕይ 20፡ 13-15

የሞቱት ተፈረደባቸው አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር የሞቱት ሰዎች ላይ ፈረደባቸው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ሁለተኛው ሞት ይህንን በ REV 2:11. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡