am_tn/rev/20/07.md

739 B

ራዕይ 20፡ 7-8

በመሬት አራቱ መዓዘናት ላይ ይህንን በ REV 7:1. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ጎግ ማጎግ በነብይ ሕዝቄል ውስጥ የተጠቀሱት የእነዚህ ሰዎች ስም ሩቅ ያሉ ሀገራትን ለመወከል ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] and [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) በባሐር ዳርቻ እንዳለ አሸዋ ብዙ ይሆናሉ ይህ በሴጣን ሠራዊት መካል ትልቅ ቁጥር ያለው አንድነት መኖሩን አጽኖት ይሰጣል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-simile)