am_tn/rev/19/09.md

549 B

ራዕይ 19፡ 9-10

የበጉ ሠረግ ድግስ የሠርጉ ድግስ የኢየሱስ እና የእርሱ ሕዝብ ለዘላለም መገናኘታቸውን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) በምድር ላይ ተደፋሁ በምድር ላይ መደፋት ማለት ፊትን ወወደ ምድር በማድረግ መደፋት ሲሆን አክብሮትን እና ለመገልገል ፈቃደኝነተን ያሳያል፡፡ በ19፡3 ላይ ያለውን ማስታወሻ ተመልከት፡፡