ራዕይ 19፡ 5-5
አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን
በዚህ ሥፍራ “የእኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ተናጋሪውን እና ሁሉንም የእግዚአብሔር አገልጋዮችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]])
ሁለቱም አላስፈላጊዎች እና ኃይለኞች ናቸው
ተናጋሪው እነዚህ ቃላት በአንድነት የተተቀመው ሁሉንም የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማመልከት ነው፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-merism]])