am_tn/rev/18/23.md

1.2 KiB

ራዕይ 18፡ 23-24

የሙሽራና የሙሽራይቱም ድምጽ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም አማራጭ ትርጉም: "ማንም ከእንግዲህ የሙሽራ እና የሙሽራይቱን ደስታ የሞላበት ድምፅ አይሰማም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ነጋዴዎችሽ የምድር መኳንንት ነበሩና "በሌሎች ከተሞች የሚኖሩ ሰዎች ነጋዴዎችሽን ያከብራሉ" እንዲሁም በአስማትሽም አሕዛብ ሁሉ ስተዋልና። አማራጭ ትርጉም: "እንዲሁም በአስማቶችሽ አሕዛብን ሁሉ አስተሻልና" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በእርስዋም ውስጥ የነቢያትና የቅዱሳን ደም በምድርም የታረዱ ሁሉ ደም ተገኘባት። አማራጭ ትርጉም: "ነቢያትን እና ቅዱሳንን እንዲሁም በዓለም ውስጥ ያሉትን ሌሎች ሰዎችን በመግደል እግዚአብሔር በደለኛ አድርጎሻል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])