am_tn/rev/18/21.md

1.4 KiB

ራዕይ 18፡ 21-22

የወፍጮ ድንጋይ እህል ለመፍጨት የሚሆን ትልቅ ክብ ድንጋይ፡፡ ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም። እግዚአብሔር ከተማይቱን ፈጽሞ ያጠፋታል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ባቢሎን በኃይል ገፍቶ ይጥላታል እና ከቶም አትገኝም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በገና የሚመቱና የሚዘምሩም ድምፅ እንቢልታንና መለከትንም የሚነፉ ድምፅ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ አማራጭ ትርጉም: "በከተማችሁ ውስጥ ማንም ከእንግዲህ የሙዝቃ ድምፅ እንደገና አይሰማም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የእጅ ጥበብም ሁሉ አንድ ብልሃተኛ እንኳ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይገኝም፥ የወፍጮ ድምጽም ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥ አማራጭ ትርጉም: "በከተማችሁ ውስጥ ከእንግዲህ ሠራተኞች አይታዩም ዌም አይሰሙም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])