ራዕይ 18፡ 14-14
አንዚ . . . ፍሬ
በዚህ ሥፍራ ላይ “አንዚ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የባብሎንን ሕዝብ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]])
በሙሉ ኃይልሽ የተመኘሽውቸ
"በጣም መፈለግ"
እንደገና መገኘት የማይችል
አማራጭ ትርጉም: "እንደገና የአንች ሊሆኑ አይችሉም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])