am_tn/rev/18/09.md

548 B

ራዕይ 18፡ 9-10

የግብረስጋ ግንኙነትን በተመለከተ ኢ-ግብረገባው ነገርን የፈጸመ ሰው እና ከእርሷ ጋር ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ሰው ይህ ማለት ነገሥታቱ እና ሕዝቦቻቸው ኃጢአትን ሠርተዋል እንዲሁም የባቢሎን ሕዝቦች እንዳደረጉት ሁሉ በእግዚአብሔር ላይ አምጸዋል፡፡ ወዮላችሁ፣ ወዮላችሁ የቃላት ድግግሞሹ የሚያሳየው አጽኖት መሰጠቱን ነው፡፡