am_tn/rev/17/12.md

849 B

ራዕይ 17፡ 12-14

ዐሥር ነገሥታት እነዚህ ነገሥታት ከዘንዶው ጋር በተመሳሳይ ጊዜያት የሚገዙ ናቸው፡፡ ለአንድ ሰዓት በቋንቋችሁ አንድን ቀን በሃያ አራት ሰዓታትን መከፋፈያ መንገድ ካሌለ በባሕላችሁ ውስጥ በአንድ ቀን ውስጥ የሚከናወኑ ተግባራትን ከፋፍላችሁ በምትገልጡበት መንገድ ይህንን መግለጽ ትችላላችሁ፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-unknown) በጉ ያሸንፋቸዋል . . . እንዲሁም ከእርሱ ጋርም የተጠሩት፣ የተመረጡት፣ ተማኞች የሆኑት "በጉ—እና ከእርሱ ጋር የተጠሩት፣ የተመረጡት እና ታማኝ የሆኑት- አብረው ያሸንፋሉ"