am_tn/rev/17/11.md

673 B

ራዕይ 17፡ 11-11

ዘንዶው . . . ራሱ ስምነተኛው ንጉሥ ነው፤ ይሁን አንጂ ከእነዚያ ሰባት ነገሥታት መካከል አንዱ ነው፡፡ ዘንዶው ከሰባቱ እንደ አንዱ ሆኖ ነግሦዋል ወይም ይነግሣል ከዚያም እንደ ስምንተኛ ንጉስም ሆኖ ይነግሣል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ አስቀድሞ የኖረው ዘንዶ እና በሕይወት ያሌለው ስምንተኛው ንጉሥ ሆኖ ይነግሣል፡፡ ልክ እንደ ሰባቱ ነገሥታት ክፉ ይሆል ነገር ግን እግዚአብሔር በእርግጠኝነት ያጠፋዋል፡፡