am_tn/rev/17/09.md

573 B

ራዕይ 17፡ 9-10

ሴትቱ የተቀመጠችባቸው ሰባት ተራሮች በዚህ ሥፍራ ላይ “ተቀመጠች” የሚለው ቃል ትርጉሙ ሴትቱ በእነዚ ሥፍራዎች እና ሰዎች ላይ ሥልጣን ነበራት ማለት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ሰባት ነገሥታት እነዚህ ነገሥታት አንዱ ሌላኛውን ይከታተላል፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ የሚኖሩ አይደሉም፡፡ አንዱ ይኖራል "አሁን አነንዱ ንጉሥ ነው"