am_tn/rev/17/08.md

616 B

ራዕይ 17፡8-8

is about to come up ከዝቅተኛ ሥፍራ ወደ ከፍተኛ ሥፍራ የመንቀሳቀስ ጉዳይ ነው ወደ ላይ የመምጣት ጉዳይ ነው ከዝቅተኛ ሥፍራ ወደ ከፍተና ሥፍራ የመውጣት ጉዳይ ነው ስማቸው ያልተጻፈ ሰዎች . . . ዓለም ሳይፈጠር በፊት "ስማቸውን እግዚአብሔር ያልጻፈሰዎች . . . ዓለም ከመፈጠሩ በፊት፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ይህ ልሆን ነው ይህ ልመጣ እና እንዲህ ሆኖ ሊቀር ነው