am_tn/rev/17/06.md

622 B

ራዕይ 17፡ 6-7

ከደም ጋር ጠጣችው ይህ ማለት በኢየሱስ የሚያምኑ ብዙ ሰዎችን ጎድታለች እንዲሁም ገድላለች፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለኢየሱስ ሰማእታት የሆኑ "ለሌሎች ሰዎች ስለኢየሱስ በመናገራቸው ምክንያት የሞቱት አማኞች" ስለምን ተደነቅህ? አማራጭ ትርጉም: "ልትደነቅ አይገባህም" ወይም "እነዚህን ነገሮች ልተገነዘባቸው ይገባል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])