am_tn/rev/16/17.md

1.5 KiB

ራዕይ 16፡ 17-19

ጽዋውን አፈሰሰ ይህንን በ REV 16:2. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ ከዚያ ከቅድስተ ቅዱሳኑ እና ከዙፋነን እንዲህ የሚል ድምጽ ወጣ ይህ ማለት በዙፋኑ ላይ የተቀመጠ አንድ ሰው ወይም በዙፋኑ አጠገብ የቆመ ሰው በከፍተኛ ድምጽ ተናገረ፡፡ ማን እንደተናገረ ግን በግልጽ አይታወቅም፡፡ ታላቅቷ ከተማ ተከፈለች አማራጭ ትርጉም: "የመሬት መንቀጥቀጥ ታላቅቷን ከተማ ከፈላት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ከዚያም እግዚአብሔር አስታወሳቸው "ከዚያም እግዚአብሔር አዘዘ" ወይም "ከዚያም እግዚአብሔር አመጣ" ወይም "ከዚያም እግዚአብሔር አጽኖት መስጠት ጀመረ፡፡" አንባቢያኑ እግዚአብሔር የዘነጋውን ነገር አስታወሰ ብለው ማሰብ የለባቸውም፡፡ ለከተማይቱ በከፍተኛ ቁጣው የተሞላ የወይን ጽዋ ሰጣት እግዚአብሔር ሕዝቡን ክፉኛ ቀጣቸው እንዲሁም በጣም እንዲሰቃዩ አደረገ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለከተማይቱ ጽዋ ሰጣት "ከተማይቱ ከጽዋው ትጠጣ ዘንድ አስገደዳት" ከ . . . የተዘጋጀ ወይን አማራጭ ትርጉም: " . . . የሚወክል ወይን"