am_tn/rev/16/12.md

372 B

ራዕይ 16፡ 12-14

እንቁራርት ይመስላል እንቅራሪት በውሃ አጠገብ የሚትኖር ትንሽ እንስሳ ናት፡፡አይሁዳዊያን ንጹሕ እንስሳ አድርገው አይቆጥሯትም፡፡ አውሬው ይህንን በ REV 12:3. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡