am_tn/rev/16/10.md

474 B

ራዕይ 16፡ 10-11

ጽዋውን አፈሰሰ ይህንን በ REV 16:2. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ የአውሬው ዙፋን የአውሬው ኃይል ማዕከል፣ የመንግስቱ ዋና መቀመጫ ከተማ ሊሆን ይችላል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ፈሩ በአውሬው መንግስት ውስጥ ያሉ ሰዎች ፈሩ፡፡ ተሳደቡ "ረገሙ"