am_tn/rev/16/08.md

727 B

ራዕይ 16፡ 8-9

ከጽዋው ውስጥ አፈሰሰው ይህንን በ REV 16:2 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ሰዎችን እንዲታቃጥል ፈቃድ ተሰጣት በዚህ ሥፍራ ላይ ዮሐንስ ፀሐይን በሰውና በመመሰል ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ፀሐይ ሰዎችን ክፉኛ ታቃጥል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ አማራጭ ትርጉም: "የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ" (አማራጭ ትርጉም: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)